Category Uncategorized

˝በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው 7ኛው ዙር ሀገራዊ የአረንጓዴ ዐሻራ የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር በምስራቅ ጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ ዶቦ ጡጦና በሬሳ ቀበሌ ላይ በማለዳው ተጀምሯል!!

˝በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው 7ኛው ዙር ሀገራዊ የአረንጓዴ ዐሻራ የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር በምስራቅ ጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ ዶቦ ጡጦና በሬሳ ቀበሌ ላይ በማለዳው ተጀምሯል!! ( ሐምሌ 24/2017 ቡታጅራ) ˝በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል እንደ ሀገር 700…

በምስራቅ ጉራጌ ዞን በክረምት ወቅት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለወጣቶች ስልጠና እየተሰጠ ነው።

በምስራቅ ጉራጌ ዞን በክረምት ወቅት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለወጣቶች ስልጠና እየተሰጠ ነው። ሐምሌ 16/2017 ዓ.ም (ቡታጅራ) የምስራቅ ጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ በ2017/18 በጀት አመት በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሃ ግብር ከ5000 በላይ ወጣቶች በመሰረታዊ ኮምፒውተር ዕውቀት፣ በኢኮደርስ እና…

ማይክሮሶፍት ለዊንዶዉስ-10 የሚያቀርበዉን የደህንነት ማሻሻያ ከ4 ወር በኋላ እንደሚያቋርጥ አስታወቀ ።

ግንቦት 25/2017 ዓ.ም፤ ማይክሮሶፍት ኩባንያ ከጥቅምት 4/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለዊንዶዉስ 10 ተጠቃሚዎች የሚያቀርበዉን የደህንነት ማሻሻያ ድጋፎችን እንደሚያቋርጥ ገልጿል። ከአራት / 4 /ወር በኋላ የቴክኒክ ድጋፍ እና የሶፍትዌር ዝመናዎችን ለዊንዶዉ-10 ምርቶች እንደማያቀርብ የገለጸዉ ኩባንያዉ የዊንዶውስ-10 ተጠቃሚዎች ቀኑ ከመድረሱ በፊት የዊንዶዉስ-10 ምርቶቻቸዉን…

በፌስቡክ የማይፈቀዱ ይዘቶች የትኞቹ?

በግለሰብም ሆነ በተቋማት ደረጃ በቢሊዩን የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች ያሉት ፌስቡክ አለማችንን በበጎ መልኩ ከቀየሯት ክስተቶች መካከል አንዱ እንደሆነ ይጠቀሳል፡፡ የፌስቡክ ገጽን የሚጠቀሙ በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች የሚገኙ ግለሰቦች የቦታ ርቀት ሳይገድባቸው መረጃዎችን ከመለዋወጥ ባለፈ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎችን አስገኝቷል፡፡ በሌላም በኩል ተቋማት ምርትና…

የማሕበራዊ ሚዲያ አስተዳዳሪዎች/admin/ እና የጥቃት ተጋላጭነታቸው

የተቋማት ማሕበራዊ ሚዲያ አስተዳዳሪዎች ገጾቻቸው ካላው ሰፊ ተደራሽነት እና ከሚወጡት ሚና አንፃር በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የረጅም ጊዜ ቆይታ ስለሚኖራቸው ለተለያዩ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭ ሊሆኑ ይችላሉ።በተለይ የተቋማት የማህበራዊ ሚዲያ አስተዳዳሪዎች ሊያጋጥሟቸው ከሚችሉት የሳይበር ጥቃት ዓይነቶች መካከል የሚከተሉት የተለመዱት ናቸው፡፡ ማልዌር እና…

የቡታጀራ ከተማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት ለመንግስት ተቋማት ባለሙያዎች መሰረታዊ የኮንፒውተር ስልጠና መስጠት ጀመረ

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ ከተማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት ለሴክተር መስሪያ ቤት ባለሙያዎች በኮምፒውርና በቴክኖሎጂ አጠቃቀም ላይ ስለጠና ሰጥቷል። የጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ ሀይሉ ዘውዴ የኮምፒዉተር እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም በተመለከተ ስልጠናው ለባለሙያዎች የመንግስትንና የህዝብን ተልእኮ በየዘርፉ በቴክኖሎጂ በታገዘ መልኩ አፋጣኝ ምላሾችን ለመስጠትና…