Skip to content
የፊት ገጽ
ስለ መምሪያው
የመምሪያው አጠቃላይ ገፅታ
ራዕይ፣ ተልዕኮ፣ እሴት
የመምሪያው ኃላፊ መልዕክት
የመምሪያው ተግባር እና ኃላፊነት
የመምሪያው መዋቅር ስዕላዊ መግለጫ
የማኔጅመንት አባላት
ሰነዶች
መመሪያዎች
አዋጆች
ማኑዋሎች
ዕቅድ እና ሪፖርት
ዳይሬክቶሬቶች
የኢኮቴ መሠረተ ልማት ዝርጋታና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
የሶፍትዌርና ድረ-ገጽ ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራ ሥራዎች ድጋፍ ክትትልና አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት
የሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
የዕቅድ ዝግጅትና ክትትል ግምገማ ዳይሬክቶሬት
ኩነቶች
ዜናዎች
ማስታወቂያዎች
ያግኙን
ለሥልጠና
ለጥገና
ለሀሳብ አስተያየት
ማዕከላተ ምስል
የፊት ገጽ
ስለ መምሪያው
የመምሪያው አጠቃላይ ገፅታ
ራዕይ፣ ተልዕኮ፣ እሴት
የመምሪያው ኃላፊ መልዕክት
የመምሪያው ተግባር እና ኃላፊነት
የመምሪያው መዋቅር ስዕላዊ መግለጫ
የማኔጅመንት አባላት
ሰነዶች
መመሪያዎች
አዋጆች
ማኑዋሎች
ዕቅድ እና ሪፖርት
ዳይሬክቶሬቶች
የኢኮቴ መሠረተ ልማት ዝርጋታና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
የሶፍትዌርና ድረ-ገጽ ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራ ሥራዎች ድጋፍ ክትትልና አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት
የሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
የዕቅድ ዝግጅትና ክትትል ግምገማ ዳይሬክቶሬት
ኩነቶች
ዜናዎች
ማስታወቂያዎች
ያግኙን
ለሥልጠና
ለጥገና
ለሀሳብ አስተያየት
ማዕከላተ ምስል
የሶፍትዌርና ድረ-ገጽ ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
አቶ ናትናኤል ይልማሽዋ አለማየሁ
የሶፍትዌርና ድረ ገጽ ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አስተባባሪ
ግብ፡1 ቀልጣፋና ውጤታማ የአሰራር ስርአት ማረጋገጥ ከተቀመጠው ግብ አንጻር
የተገልጋይ እርካታ ዳሰሳ ጥናት ማድረግ
ለአሰራር የሚያግዙ መመሪያዎችን ማደራጀት
ለአሰራር የሚያግዙ ስታንደርዶችን ማዘጋጀትና ለወረዳ ጽ/ቤትና ለተገልጋይ በሶሻል ሚዲያ ማስተዋወቅ
ግብ፡2 ውጤታማ የትብብር ስርአትን ማረጋገጥ ከተቀመጠው ግብ አንጻር
ኢትዮ ኮደሮች ኢንሼቲቭ ፕሮግራም ሥልጠና አጠቃላይ የተሳተፉ ወጣቶችና የመንግስት ሰራተኞች
የኢኮደርስ ሥልጠና አጠናቀው ሰርቲፋይ የሆኑ ሰልጣኞች
ግብ፡3 የዲጂታል ቴክኖሎጂ አገልግሎቶች አጠቃቀምና አቅርቦት ለማሳደግ ከተጣለው ግብ አንጻር
ለመንግስት ተቋማት ሲስተሞችን ማልማት
ለመንግሥት ተቋማት የሴክቶራል ሎጎ ዲዛይን መሥራት
የመንግስት ተቋማት ሲስተሞችን ከስተማይዝ ማድረግ
ለተቋማት ዌብሳይቶችን ማልማት
ለተቋማት የኔትወርክ መሰረተ ልማትና ዲዛይን ሰነድ ማዘጋጀት
ግብ፡ 4 የዲጂታል አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን ቁጥር ማሳደግ ከተቀመጠው ግብ አንጻር
ለመረጃ ልውውጥ በለማ ክልላዊ ፖርታል ውስጥ የተካተቱ ተቋማት
ግብ፡5 የሀብት/ በጀት አጠቃቀም ውጤታማነትን ማሳደግ
ዕቅድንና የወጪ ቁጠባን መሠረት ያደረገ ውጤታማ የበጀት አጠቃቀም ማረጋገጥ
ግብ፡6 ውጤታማ የሆኑ የቴክኖሎጂ ሀርድዌሮችና ሶፍትዌሮችን ተደራሽነት ማሳደግ ከተቀመጠው ግብ አንጻር
ተቋማት የኢኮቴ መሰረተ ልማቶችንና ስስተሞችን ኦዲት ስርኣት እንዲተገበር ማድረግ
የሶፍትዌር ልማት ሲስተም ሪኳየርመንት ስፔሲፊኬሽን ሰነድ ማዘጋጀት
ግብ፡7 በተማከለ የዲጂታል መሰረተ ልማት የተቋማትን የመረጃ ልውውጥ ውጤታማነት ማሳደግ ከተቀመጠው ግብ አንጻር
በተቀመጠው ስታንዳርድ መሠረት ተረጋግጦ የተመዘገበ ዶሜን ስም
ለነባር ዌብሳይቶች ዶሜን ኔምና ሆስቲንግ ፕሌስ ኮንትራት ውል እንዲታደስ ማድረግ
በዞን ማዕከል ተቋማት ህጋዊ የሆነ ሶሻል ሚዲያ ፈጥሮ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ
ግብ፡8 ምቹ የስራ አካባቢን መፍጠርና የሰው ሀብት ውጤታማነትን ማሳደግ ከተቀመጠው ግብ አንጻር
በሶፍትዌር ልማት እና በኔትወርክ ዙሪያ የተደረገ ቴክኒካል ድጋፍ
በተለዩ
ክፍተቶች
ላይ
ከዞን
እስከ
ታችኛው
መዋቅር
ባሉ
ባለሙያዎች
ችግር
ፈቺ
የአጭር
ጊዜ
በዌብሳይትና ሶፍትዌር ልማት ላይ ቴክኒካል ስልጠና የወሰዱ የሶፍትዌር ባለሙያዎች
በተለዩ
ክፍተቶች
ላይ
ከክልል
እስከ
ታችኛው
መዋቅር
ባሉ
ባለሙያዎች
ችግር
ፈቺ
የአጭር
ጊዜ
በመሠረታዊ ኔትወርክ ልማትና አስተዳደር ላይ ቴክኒካል ስልጠና የወሰዱ ኔትወርክ ባለሙያዎች
ከመምሪያው እስከ ታችኛው መዋቅር ድረስ ቴክኒካል ባለሙያዎች ልምድ ልውውጥ እንዲያገኙ ማድረግ
ግብ 9፤የሪፎርም ስራዎችን ማጠናከርና ውጤታማቱን ከፍ ማድረግ
ቲም ዉይይት ማድረግ
የአገልግሎት አሠጣጥን በስታንደርዱ መሠረት መተግበር
የስራ ሂደቱን የ2017 ዓም እቅድ ማዘጋጀት
የስራ ሂደቱን የሩብ ዓመት ሪፖርቶች አዘጋጅቶ ተደራሽ ማድረግ
የስራ ሂደቱን ወራዊ ሪፖርቶች አዘጋጅቶ ተደራሽ ማድረግ
መደበኛ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ
ለመዋቅሮች ቴክኒካል ድጋፍ ማድረግ
በስታንዳርዱ መሰረት የተሟላ ለስራ ክፍል አስፈላጊ የሆነ ቁሳቁስ
ወቅቱን የጠበቀ የአፈጻጻም ምዘና ማድረግ
ካይዘን ትግባራ